የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2026/27 የውድድር ዘመን የጨዋታ መርሐ ግብር ይፋ ተደርጓል፡፡ ሻምፒዮኑ አርሰናል በሜዳው ኢምሬትስ ከአዲስ አዳጊው ኮቬንትሪ ሲቲ ጋር የሊጉን የመክፈቻ ጨዋታውን ያደርጋል። በአዲሱ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ የሚመራው ማንችስተር ሲቲ በሜዳው ከ በርንማውዝ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል፡፡ በአሰልጣኝ ማይክል ካሪክ የሚመራው ማንቼስተር ዩናይትድ በበኩሉ ወደ […]
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ይፋ ሆነ Read More »
